በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፖርቹጋል አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊቷ ልቅና ዓምባው አሸነፈች


በፖርቹጋል አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊቷ ልቅና ዓምባው አሸነፈች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:54 0:00

በአፍሪካ አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትወጣ፣ በፖርቹጋል በተካሔደ መሰል ውድድር ደግሞ ልቅና ዓምባው አሸንፋለች፡፡የሊቨርፑል አዳጊዎች ቼልሲን በማሸነፍ የእንግሊዝ ሊግ ዋንጫን አንሥተዋል፡፡

ኬንያዊው የማራቶን ሯጭ ቻርለስ ኪፕኮሪር፣ በካሜሩን የተራራ ላይ ውድድርን ከአጠናቀቀ በኋላ ሕይወቱ አለፈ፡፡ብራዚላዊው ዳኒ አልቬስ፣ የአራት ዓመት ከመንፈቅ እስር ተፈረደበት፡፡

እነዚኽንና ከሳምንቱ የስፖርት መረጃዎች ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG