በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ልዩ ቃናን ካስተዋወቁ የ1960ዎቹ እና 70ዎቹ አይረሴ ዜመኞች መካከል አንዱ ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከሰሞኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
በልዩ የአዘፋፈን ለዛው እና የመድረክ ሞገሱ የአንጋፋ እና ዘመንኛ የሙዚቃ አፍቃሪያን ትኩረት ያልተለየው ጌታቸው ፣ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተወው አሻራም ይታወሳል ። ሀብታሙ ስዩም የጌታቸው ካሳን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘርፍ ሚና በቀጣዩ አጭር ዘገባ ያስቃኘናል ።
የጌታቸው ካሳ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ አበርክቶት
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኖቬምበር 20, 2024
የኢትዮጵያን ብዙኀን መገናኛ ዐዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ ዐዋጅ ከፍተኛ ትችት ቀረበበት
-
ኖቬምበር 19, 2024
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ሥራውን ለመቀጠል የመንግሥትን ድጋፍ ጠየቀ
-
ኖቬምበር 18, 2024
የትራምፕ ካቢኔ ምርጫ ነባራዊውን ሁኔታ ይለውጣል ሲሉ የምክርቤት አባል ተናገሩ
-
ኖቬምበር 17, 2024
24ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎሜትር ውድድር ተከናወነ
-
ኖቬምበር 16, 2024
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ በበጎ ፈቃድ በተሰባሰቡ ሴቶች ተመሰገኑ
-
ኖቬምበር 15, 2024
ፖሊዮ በድጋሚ እያንሰራራ ነው