በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአቶ ዮሐንስ ቧያለው ያለመከሰስ መብት ተነሣ


የአቶ ዮሐንስ ቧያለው ያለመከሰስ መብት ተነሣ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:57 0:00

የአማራ ክልል ምክር ቤት፣ ላለፉት ስድስት ወራት በእስር ላይ የሚገኙትን የምክር ቤት አባሉን የአቶ ዮሐንስ ቧ ያለውን ያለመከሰስ መብት አነሣ።

አቶ ዮሐንስ የታሰሩት፣ በአማራ ክልል ላይ ለስድስት ወራት የወጣውና ለተጨማሪ አራት ወራት የተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከታወጀ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነበር።

የአቶ ዮሐንስ ያለመከሰስ መብት ሳይነሣ እስከ አሁን ለምን እንደቆየ፣ በርግጠኝነት መናገር እንደማይቻል፣ በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡን ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ አቶ ሰሎሞን ገዛኸኝ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG