በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ የቡና ንግዷን ከአውሮፓ ኅብረት የደን ደንብ ጋራ ለማስማማት እየተዘጋጀች ነው


ኢትዮጵያ የቡና ንግዷን ከአውሮፓ ኅብረት የደን ደንብ ጋራ ለማስማማት እየተዘጋጀች ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:51 0:00

ኢትዮጵያ፣ የቡና የውጭ ንግዷን የአውሮፓ ኅብረት ካወጣው የደን ጭፍጨፋ ደንብ ጋራ ለማስማማት፣ ከኅብረቱ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋት አስታወቀች፡፡

የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዲሬክተር ዶር. አዱኛ ደበላ የቡና የወጪ ንግድን ከኅብረቱ የደን ጭፍጨፋ ደንብ ጋራ ማስማማት የግድ መኾኑን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ደንቡን ለመተግበትም ከኅብረቱ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበር እና የሲዳማ ቡና ዩኒየን ኃላፊዎች ደግሞ፣ የአውሮፓ ኅብረትን የደን ጭፍጨፋ ደንብ ማክበር አለመቻል፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የቡና አርሶ አደሮችን ኑሮ እንደሚያናጋ አመልክተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG