በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

 በሰሜን ሸዋ ዞን በድሮን ጥቃት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ


 በሰሜን ሸዋ ዞን በድሮን ጥቃት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:58 0:00

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንድ ተሽከርካሪ ላይ ተፈጽሟል በተባለ የድሮን ጥቃት፣ ብዙ ሰዎች እንደተገደሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።

ከሟቾቹ ውስጥ የቤተሰቦቻቸው አባላት እንደሚገኙበት ገልጸው መረጃውን የሰጡን የአካባቢው ነዋሪዎች፣ የአየር ጥቃቱ የተፈጸመው፣ ልጃቸውን ክርስትና አሥነስተው ወደ ቤት እየተመለሱ በነበሩ ቤተሰቦች እና እነርሱን ባጀቧቸው ወዳጅ ጎረቤቶች ላይ እንደኾነ አስረድተዋል። የፌደራሉ መንግሥት የኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ፣ በጉዳዩ ላይ ምላሽ እንዲሰጡን ስልክ ብንደውልም አላገኘናቸውም። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG