በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከአሜሪካ ኮሚዩኒቲ ኮሌጅ የሚመረቁ ተማሪዎችን ቁጥር ለማሻሻል ጥረት እየተደረገ ነው


ከአሜሪካ ኮሚዩኒቲ ኮሌጅ የሚመረቁ ተማሪዎችን ቁጥር ለማሻሻል ጥረት እየተደረገ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:52 0:00

የማኅበረሰብ ኮሌጅ ትምህርት፣ ሰዎች የተሻለ ገንዘብ እንዲያገኙ እና የገንዘብ ችግራቸውን እንዲያሻሽሉ ይረዳቸዋል። በአሜሪካ ትምህርት ስርዐት፣ የማኅበረሰብ ወይም ኮሚዩኒቲ ኮሌጆች ከመደበኛ ዩንቨርስቲዎች ያነሰ ገንዘብ ስለሚያስከፍሉ እና፣ ሁሉንም በሚያስብል ደረጃ አመልካች ተማሪዎችን ስለሚቀበሉ፣ ብዙዎች ይመርጧቸዋል። ሆኖም የኮሌጅ ዲግሪያቸውን የጀመሩ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለማጠናቀቅ ረጅም ጊዜ ይወስድባቸዋል፣ ወይም ያቋርጣሉ። በመሆኑም ከኮሚዩኒቲ ኮሌጅ ተመርቀው የሚወጡ ተማሪዎችን ቁጥር ለማሻሻል አንድ አዲስ ፕሮግራም በመላው አሜሪካ እየተተገበረ ይገኛል።

ይህን አስመልክቶ ፒቢኤስ የተሰኘው የቴሌቭዥን ፕሮግራም ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG