አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
በስፔን በተካሔደ ሲቪያ በተካሔደ ማራቶን በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ ኮቲዲቯር በፊፋ የዓለም ሀገራት የእግርኳስ ደረጃ 10 ደረጃዎችን ስታሻሽል ኢትዮጵያ አንድ ደረጃ ቀንሳለች፡፡
የአውስትራሊያ ኦፕን ሻምፒዮኑ ጃኒክ ሲነር የሮተርዳም ኦፕንን በማሸነፍ ድሉን አስቀጥሏል፡፡
ኬንያዊው፣ አራት የዓለም ክብረወሰኖች ባለቤት ሄንሪ ሮኖ በ72 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም