በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማላዊ ፖሊስ የጋዜጠኞችን ተንቀሳቃሽ ስልኮች እና ላፕቶፖችን በቁጥጥር ሥር አዋለ

የማላዊ ፖሊስ የጋዜጠኞችን ተንቀሳቃሽ ስልኮች እና ላፕቶፖችን በቁጥጥር ሥር አዋለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00

የማላዊ ፖሊስ የጋዜጠኞችን ተንቀሳቃሽ ስልኮች እና ላፕቶፖችን በቁጥጥር ሥር አዋለ

የማላዊ ፖሊስ በመንግሥታዊው የማላዊ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (MBC) ውስጥ የሚሠሩ ቢያንስ የ14 ጋዜጠኞችን ተንቀሳቃሽ ስልኮች እና ላፕቶፖች በቁጥጥር ሥር አውሏል።

ጋዜጠኞቹ የተጠረጠሩት በማላዊ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ስም ሐሰተኛ የፌስቡክ ገጽ በመክፈት የሐሰት እና መንግሥትን የሚቃወሙ ተረኮችን በማውጣታቸው ነው፤ ተብሏል። የፕሬስ ነጻነት ተሟጋች ቡድኖች፣ የጋዜጠኞቹን ግላዊ መብት ተላልፈዋል ያሏቸውን ፖሊሶች ነቅፈዋል።

ከብላንቲር በላሜክ ማሲና የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG