በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዋሽ አርባ የእስረኞች ማቆያ በተከሠተ አውሎ ነፋስ ቀላል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ


በአዋሽ አርባ የእስረኞች ማቆያ በተከሠተ አውሎ ነፋስ ቀላል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00

በአዋሽ አርባ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ማዕከል የእስረኞች ማቆያ አካባቢ በተከሠተው አውሎ ነፋስ ስለደረሰው ጉዳት አለማወቃቸው እንዳሳሰባቸው፣ በማቆያው የሚገኙ ታሳሪዎች ቤተሰብ አባላት ተናግረዋል፡፡

አውሎ ነፋሱ የከፋ ጉዳት እንዳላደረሰ ያስታወቁት የፌዴራል ፖሊስ ቃል አቀባይ አቶ ጄይላን አብዲ፣ በስድስት ሰዎች ላይ ብቻ ቀላል የመቁሰል አደጋ ማስከተሉን ገልጸዋል፡፡

ተጎጂዎቹ ሕክምና አግኝተው እንደተመለሱም ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG