ቀጣናዊ ግጭቶች እና የትምህርት ሥርዓት፣ የ37ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ዋና አጀንዳዎች ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የአፍሪካ ኅብረት ዋና ጽሕፈት ቤት መቀመጫ በኾነችው አዲስ አበባ፣ ነገ ቅዳሜ፣ የካቲት 9 ቀን 2016 ዓ.ም. በሚጀመረው 37ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ፣ የሀገራት መሪዎች ወደ እየገቡ ይገኛሉ።
የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤን አስመልክቶ ከተለያዩ የዜና ተቋማት የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።