በዚምባቡዌ፤ ወንጀል፣ በተለይም በትጥቅ የሚፈጸም ዝርፊያ፣ በመጨመር ላይ መሆኑ ባለሥልጣናትን አሳስቧል።
በዚህም ምክንያት ሕግ አስከባሪዎች ተጠርጣሪዎችን ተኩሰው እንዲግድሉ አስገድዷቸዋል ተብሏል።
ከለምበስ ማቩንጋ ከሃራሬ በላከው ዘገባ እንዳመለከተው፣ በዚምባቡዌ ወንጀል በመጨመር ላይ ያለው፣ ድህነት ሰዎችን ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ውስጥ ስለከተተ ነው ሲሉ ተንታኞች ይናገራሉ።
እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።