በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ ጦር ኃይሉ “ሐሰትን ያሰራጫሉ” በተባሉ ላይ ያነጣጠረው የሩሲያ ሕግ

ስለ ጦር ኃይሉ “ሐሰትን ያሰራጫሉ” በተባሉ ላይ ያነጣጠረው የሩሲያ ሕግ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:31 0:00

ስለ ጦር ኃይሉ “ሐሰትን ያሰራጫሉ” በተባሉ ላይ ያነጣጠረው የሩሲያ ሕግ

በጦር ሠራዊቱ ላይ “ኾን ብለው የሐሰት ዜና በማሰራጨት ወንጀል ጥፋት” በመፈጸም የሚፈረድባቸው ሰዎች ንብረት፣ በመንግሥት እንዲወረስ የሚፈቅደው የሩሲያ ሕግ ረቂቅ፣ በቅርቡ ሳይደነገግ እንደማይቀር ተጠቆመ።

ሕጉ ከጸደቀ፣ ከሀገር ውጭ ያሉና የዩክሬኑን ጦርነት የሚቃወሙ ሩሲያውያን ንብረትን በመንግሥት እንዲወረስ ይፈቅዳል።

ካተሪና ቤሴዴና ያጠናቀረችውን ዘገባ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG