በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቦስኒያ ለሞቱ አፍሪካውያን ፍልሰተኞች ሐውልት ቆመላቸው



በቦስኒያ ለሞቱ አፍሪካውያን ፍልሰተኞች ሐውልት ቆመላቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:13 0:00

በቦስኒያ ወንዝ ውስጥ ሰጥመው ለሞቱ ማንነታቸው የማይታወቅ ፍልሰተኞች፣ በዕብነ በረድ የተሠሩ የመቃብር ምልክቶች ተሠርተውላቸዋል፤ የመታሰቢያ ሐውልትም ቆሞላቸዋል፡፡

ፍልሰተኞቹ በስጥመት ሕይወታቸው ያለፈው፣ ከአፍሪካ እና ከመካከለኛው ምሥራቅ ሀገራት ተሰድደው ወደ ምዕራብ አውሮፓ ሀገራት ለመሻገር ሲሞክሩ ነበር፡፡

በአሶሺዬትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG