በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመሠረተ ልማት እጥረት ከጎብኚዎች ያራራቃቸው የኢሉ አባቦር መስሕቦች


የመሠረተ ልማት እጥረት ከጎብኚዎች ያራራቃቸው የኢሉ አባቦር መስሕቦች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:10 0:00

በተፈጥሮ ሀብቷ እና በታሪካዊነቷ “የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያዋ ፈርጥ” የምትባለዋ ኢሉ አባቦር ብዙ የቱሪዝም መዳረሻዎች ቢኖሯትም፣ በመንገድ እና ሌሎች መሠረተ ልማቶች እጥረት ለጎብኚዎች ተደራሽ እንዳልኾነች ነዋሪዎቿ ተናግረዋል። መንግሥት ለመሠረተ ልማት ጥያቄዎቻቸው ምላሽ እንዲሰጥ ነዋሪዎቿ ጠይቀዋል።የነዋሪዎቹን ጥያቄ የሚጋራው የዞኑ ቱሪዝም ጽ/ቤት በበኩሉ፣ የግል ባለሀብቶች የአገልግሎት ክፍተቶቹን ለመሙላት ፈቃደኝነት እያሳዩ እንደኾኑ ጠቅሷል፤ በመሠረተ ልማት በኩልም፣ ከሦስት ያላነሱ የመንገድ ፕሮጀክቶች ለተቋራጮች ተሰጥተው ሥራቸው እየተከናወነ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG