በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እስራኤል የሐማስን ቅድመ ሁኔታ ውድቅ አደረገች


እስራኤል የሐማስን ቅድመ ሁኔታ ውድቅ አደረገች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:16 0:00

እስራኤል ሐማስ ስለታጋቾች ያቀረበውን ቅድመ ሁኔታ “አሳሳች” ስትል ውድቅ አድርጋለች። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋራ ከተነጋገሩ በኋላ በዩናይትድ ስቴትስ፣ ካታር እና ግብፅ ተካሂደው የነበረውን ታጋቾችን የማስለቀቅ ስምምነት አስመልክቶ በሃማስ የቀረበውን ጥያቄ “አሳሳች” ሲሉ ውድቅ አድርገዋል።

የቪኦኤ ከፍተኛ የዲሎማሲ ዘገቢ ሲድኒ ሴን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተከታዩን አጠናቅራለች ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡

XS
SM
MD
LG