በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሦስት ሚኒስትሮችን ሾሙ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሦስት ሚኒስትሮችን ሾሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:46 0:00

በአቶ ደመቀ መኰንን ምትክ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሲሆኑ፣ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾመዋል። ዶ/ር ሊያ ከበደን በመተካት በጤና ሚኒስትርነት የተሾሙት የማሕፀንና ጽንስ ሐኪም እና ተባባሪ ፕሮፌሰሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ናቸው። የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት መሪነትን፣ አምባሳደር ሬድዋን ሑሴን ተረክበዋል። ወይዘሮ ትዕግሥት ሃሚድ ደግሞ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ዋና ዲሬክተር ሆነዋል።

XS
SM
MD
LG