በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዶናልድ ትረምፕ ጉዳይ ግራ ቀኝ ክርክር በጠቅላይ ፍርድ ቤት


በዶናልድ ትረምፕ ጉዳይ ግራ ቀኝ ክርክር በጠቅላይ ፍርድ ቤት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:02 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመጪው ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ እንደሚሆኑ በሚጠበቁት ዶናልድ ትረምፕ የክስ ክርክር ያደምጣል።

ትረምፕ እንደገና ፕሬዚደንት ለመሆን ብቁ አይደሉም፣ በምክር ቤት ላይ በተፈጸመው ዓመጽ ተሳትፈዋል እና በክፍለ ግዛቶች ምርጫዎች በዕጩነት መቅረብ አይችሉም በሚል ለቀረበባቸው ክስ ዛሬ ሐሙስ የግራ ቀኝ ክርክር ይደመጣል።

የቪኦኤ የኋይት ሐውስ ዋና ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያጠናቅረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG