በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃማስ ለድርድር ያቀረበውን ሃሳብ ዩናይትድስ ስቴትስ በማጤን ላይ ናት - ብሊንከን


ሃማስ ለድርድር ያቀረበውን ሃሳብ ዩናይትድስ ስቴትስ በማጤን ላይ ናት - ብሊንከን
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:47 0:00

የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን የሃማስ መሪዎች የታገቱትን በመልቀቀቅ የተኩስ ኣቁም ማድረግ የሚያስችለውን የስምምነት እቅድ አስመልክቶ ለቀረበላቸው የድርድር ሃሳብ ምላሽ ሰጥተዋል።

ዩናይትድ ስቴትስ የተባለውን ምላሽ በትኩረት በማጤን ላይ መሆኗን ያመለከቱት ብሊንከን፣ ከእስራኤል መሪዎች ጋራ ስለሚያደርጉት ውይይት ተናግረዋል።

የአሜሪካ ድምጿ ከፍተኛ የዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን ከዩናይትድ ስቴት ስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር መስሪያ ቤት ያጠናቀረችውን ዘገባ ዝርዝር ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG