በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ያጣነው ቤታችንን ብቻ ቢሆን ምኞቴ ነበር” ከአደጋው የተረፈች


“ያጣነው ቤታችንን ብቻ ቢሆን ምኞቴ ነበር” ከአደጋው የተረፈች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:17 0:00

በቱርክ የ56ሺሕ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፎ ሦስት ሚሊዮኖችን ያፈናቀለው ርዕደ መሬት አንድ ዓመት ሆኖታል። በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች አሁንም እያዘኑ እና ሰቆቃቸውን እንደተሸከሙ በጊዜያዊ መጠለያ ውስጥ በመኖር ላይ ናቸው። መቼ አዲስ መኖሪያ ቤት እንደሚያገኙ ወይም ከቶውኑ ያገኙ እንደሁ አያውቁም።

የቪኦኤዋ ሄዘር መርዶክ ከኢስታንቡል ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

XS
SM
MD
LG