ውስብስብ የፖለቲካና የፀጥታ ችግሮች በውይይት ብቻ መፈታት እንዳለባቸው ያሳሰቡት፣በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም እንደሚያሳስባቸው ገልፀዋል።
የአስቸኳይ አዋጁን መታደስ በተመለከተ አስተያየታቸውን የሰጡን የተለያዩ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች በበኩላቸው፣ ለግጭቶች እልባት ማምጣት የሚቻለው በውይይትና ድርድር ብቻ እንደሆነ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።