በወጣቶች ዘንድ እየጨመረ የመጣው ኤች አይ ቪ ዐዲስ የወረርሽኝ ስጋት ፈጥሯል
ከዓመታት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የበርካታ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ኤች አይ ቪ/ኤድስ፣ አሁንም ወረርሽኝ ሆኖ እንዳይከሰት ስጋት ፈጥሯል። በተለይ በወጣቶች ዘንድ የሚታየው የሱስ ተጋላጭነት መጨመር፣ የወሲብ ጓደኛ ማብዛት እና ለኤች አይ ቪ/ኤድስ ይሰጥ የነበረው ትኩረት መቀነስ ለቫይረሱ ስርጭት መጨመር ምክንያት እየሆነ መምጣቱን የጤና ሚኒስትር አመልክቷል። ቫይረሱ በተለይ በወጣቶች ዘንድ ስላለው ስርጭት እና የመቆጣጠር እንቅስቃሴ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኖቬምበር 07, 2024
የትራምፕ መመረጥ በሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ያለው ተፅእኖ
-
ኖቬምበር 06, 2024
በትረምፕ መመረጥ የትውልደ ኢትዮጵያውያን አስተያየት
-
ኖቬምበር 06, 2024
ስለአሜሪካ ምርጫ ውጤት ላይ ኢትዮጵያውያን ምን አሉ?
-
ኖቬምበር 06, 2024
የአፍሪካውያን መልዕክት ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት
-
ኖቬምበር 06, 2024
ኢትዮጵያውያን ከዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ምን ይጠብቃሉ?
-
ኖቬምበር 06, 2024
ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን ጽምፆች