በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለእንስሳት የርህራሄ እና የእንክብካቤ ባህል እንዲዳብር የምትሰራው ወጣት


ለእንስሳት የርህራሄ እና የእንክብካቤ ባህል እንዲዳብር የምትሰራው ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:30 0:00

ፌቨን መለሰ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙም ትኩረት ያልተሰጠውን የእንስሳት እንክብካቤ ባህል እንዲዳብር ጥረት እያደረጉ ከሚገኙ ወጣቶች መካከል አንዷ ናት። የጎዳና ውሾች ምገባን ጨምሮ ፣ ጉዳት የደረሰባቸውን እና ርህራሄ የተነፈጋቸው እንስሳቶችን ለመርዳት በምታደረጋቸው ለየት ያሉ እንቅስቃሴዎች የብዙዎቹን ቀልብ የሳበቸውን ወጣት ሀብታሙ ስዩም አነጋግሮቷል። ፋይሉ ከስር ተያይዟል።

XS
SM
MD
LG