በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድምጽ ብክለት በአዲስ አበባ


የድምጽ ብክለት በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:50 0:00

በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ልዩ ስፍራዎች የሚሰማው ከፍተኛ ድምጽ ነዋሪዎቿን እንቅልፍ ነስቷል። የከተማዋ ነዋሪና የሕግ ባለሞያው ኪዳኔ መካሻ፣ በመንገዶችና በመዝናኛ ስፍራዎች የሚሰሙት ከፍተኛ ድምጾች የነዋሪዎችን የሕይወት እንቅስቃሴ መጉዳታቸውን ይናገራሉ።

የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የአካባቢ ሕግ ተከባሪነት ዳይሬክተር አቶ ለሜሳ ጉደታ፤ የድምፅ ብክለትን በተመለከተ በየቀኑ ከነዋሪዎች ቅሬታ እንደሚቀርብላቸው ተናግረዋል።

የአዲስ አበባ የከተማዋ የአስተዳደር ስሪት የተደበላለቀ መሆኑ ቢሯቸው ህጉን ለማስከብር የሚያደርገውን ጥረት አስቸጋሪ እንዳደረገበትም ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

XS
SM
MD
LG