በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያን ተመልካቾች ባልተጠበቁ የአፍሪካ ዋንጫ ውጤቶች ተገርመዋል


ኢትዮጵያውያን ተመልካቾች ባልተጠበቁ የአፍሪካ ዋንጫ ውጤቶች ተገርመዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:51 0:00

በአይቮሪኮስት አዘጋጅነት እየተካሔደ ያለው የአፍሪካ ዋንጫ፣ ብዙ አስገራሚ ውጤቶች እየታዩበት ያለ ውድድር እንደኾነ እየተገለጸ ይገኛል።

በፊፋ የደረጃ ሰንጠረዥ፣ ከአንደኛ እስከ አምስተኛ የተቀመጡ የአፍሪካ ክለቦች ሁሉም ከውድድሩ ሲሰናበቱ፣ ያልተጠበቁ ሌሎች ክለቦች ደግሞ ለሩብ ፍጻሜው ውድድር አልፈዋል።

ውድድሩ ከአጀማመሩ ይልቅ፣ “አሁን ይበልጥ ቀልብ ሳቢ እየሆነ ነው፤” ይላሉ፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ የድሬዳዋ ከተማ የውድድሩ ተከታታዮች፡፡

አዲስ ቸኮል የከተማዋን የኳስ አፍቃሪዎች እና የስፖርት ቤተሰቦች አነጋግሮ ተከታዩ ዘገባ ልኮልናል።

XS
SM
MD
LG