በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለሴቶች መብቶች የምትሟገተው ሚልድሬድ


ለሴቶች መብቶች የምትሟገተው ሚልድሬድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:27 0:00

ከ20 ዓመታት በፊት ጆን አለን ሙሐመድ የተባለ አልሞ ተኳሽ፣ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ ሰዎች ላይ አነጣጥሮ በመተኮስ 10 ሰዎችን ሲገድል ሦስት ሰዎችን ክፉኛ አቁስሎ ነበር። ለ23 ቀናት የቆየው ጥቃት ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉና ነዋሪዎችም ከቤታቸው እንዳይወጡ አስገድዶ ነበር። ለ12 ዓመታት አብራው በትዳር የቆየችው ባለቤቱ ሚልድሬድ ሙሐመድ ግን፣ ከባሏ ስሜታዊ እና አእምሯዊ ጥቃት ጋራ ከዚያ በላይ አብሯት መኖሩን ትናገራለች። ጆሮ የሚሰጣት ግን አልነበረም።

XS
SM
MD
LG