በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዘጠኝ ሰዎች በኢራን እና በፓኪስታን ድንበር አቅራቢያ ተገደሉ


ኢራን ሲስታን ባሉቺስታን አካባቢ ጉግል ማፕ
ኢራን ሲስታን ባሉቺስታን አካባቢ ጉግል ማፕ

ያልታወቁ ዘጠኝ ሰዎች ኢራንን ከፓኪስታን ከሚያገናኘው ሰሜናዊ ምስራቅ ድንበር አካባቢ መገደላቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። በከፊል በአኢራን መንግስት በሚደገፈው መኸር የዜና አውታር ተኩሱ ከሳራቫን ከተማ አቅራቢያ መፈጸሙን ያስታወቀ ሲሆን፤ ሟቾቹ ኢራናዊያን አለመሆናቸውንም አስታውቋል።

ይሁን እንጂ ለጠቃቱ እስካሁን ድረስ ሀላፊነት የወሰደ ቡድንም ሆነ አካል የለም። ይሁን እንጂ ባለፈው ሳምንት ፓኪስታን በአካባቢው የአጸፋ ጥቃት መፈጸሟ የሚታወስ ነው። ፓኪስታን ጥቅቃቱን የተፈጸመችውም ኢራን ባለፈው ማክሰኞ በፓኪስታን ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል ባሎቺስታን አውራጃ ሁለት ህጻናት ህልፈት ምክንያት የሆነውን ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ ነው።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG