No media source currently available
ቻይና በሰብአዊ መብቶች አያያዝ ወቀሳ እና ትችት ደረሰባት
አስተያየቶችን ይዩ
Print
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ም/ቤት፣ ሀገራት እርስ በርሳቸው የሰብአዊ መብቶች አያያዛቸውን የሚገመግሙበትና አስገዳጅ ተፈጻሚነት የሌለው ምክረ ሐሳብ የሚቀባበሉበት መድረክ፣ ትላንት ማክሰኞ የቻይናን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ መርምሯል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም