በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያና ሶማሊያ ችግራቸውን በውይይት እንዲፈቱ ጉተሬዥ ጥሪ አደረጉ

ኢትዮጵያና ሶማሊያ ችግራቸውን በውይይት እንዲፈቱ ጉተሬዥ ጥሪ አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:32 0:00

ኢትዮጵያና ሶማሊያ ችግራቸውን በውይይት እንዲፈቱ ጉተሬዥ ጥሪ አደረጉ

ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የባሕር በርን በተመለከተ የተፈራረመችውን የመግባቢያ ሰነድ ተከትሎ፣ በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት በንግግር እንዲፈቱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዥ ትናንት እሁድ ጥሪ አድርገዋል።

በሌላ በኩል አንድ አፍሪካዊ አገር በተመድ የፀጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ በቅርቡ ያገኛል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ዋና ፀሃፊው ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG