በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ እስራኤልን መደገፏን በቀጠለች ቁጥር ዓለም አቀፍ ድጋፏን እያጣች ነው


ዩናይትድ ስቴትስ እስራኤልን መደገፏን በቀጠለች ቁጥር ዓለም አቀፍ ድጋፏን እያጣች ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:34 0:00

የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ውሳኔ ማሳለፉን፤ እንዲሁም የጋዛ የጤና ባለሥልጣናት፣ ‘የጤና ስርዓቱ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች መሸከም አቅቶት የመውደቅ ጫፍ ላይ ይገኛል’ ማለታቸውን ተከትሎ፣ በእስራኤል እና በዋና አጋሯ ዩናይትድ ስቴትስ ላይ ዓለም አቀፍ ጫና እየጨመረ ነው።

በተለይ በየትኛውም ትላልቅ የኃይል ጥምረቶች ውስጥ ያልተካተቱ ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ሊጀመር መሆኑ ዩናይትድስቴትስን የሚያሰጋ እንደሆነ የፖለቲካ ተንታኞች ጠቁመዋል። አኒታ ፓወል ይህ ሁኔታ እንዴት ዩናይትድ ስቴትስን እንዴት ሊጎዳት እንደሚችል የሚያስረዳ ዘገባ አሰናድታለች።

XS
SM
MD
LG