በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመቐለ ከተማ የጥምቀት በአል ከአራት አመታት በኃላ በአደባባይ ተከበረ

በመቐለ ከተማ የጥምቀት በአል ከአራት አመታት በኃላ በአደባባይ ተከበረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:45 0:00

በመቐለ ከተማ የጥምቀት በአል ከአራት አመታት በኃላ በአደባባይ ተከበረ

በጦርነት ምክንያት በመቐለ ከተማ ለአራት አመታት ሳይከበር የቆየው የጥምቀት በዓል፣ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይ ተከብሯል።

በዓሉን ላለፉት ዓመታት በአጥብያ አብያተ ክርስትያን ያከበሩ እንደነበር የገለፁት የበዓሉ ታዳሚዎች፣ ዘንድሮ በአደባባይ ማክበራቸው እንዳስደስታቸው ገልጸዋል::

"ሰላም በመስፈኑ ነው በአደባባይ ማክበር የቻልነው፣ በመሆኑም ሰላሙ መጠናከር አለበት" ብለዋል ነዋሪዎቹ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG