በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት እንዲረግብ ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪ አቀረበ


በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት እንዲረግብ ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪ አቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00

ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ በፈረሙት የመግባቢያ ሰነድ ምክንያት በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት እንዲረግብ የአፍሪካ ኅብረት፥ አውሮፓ ኅብረት፥ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና ዩናይትድ ስቴትስ ጥሪ አቀረቡ።

ዩጋንዳ ዋና ከተማ ካምፓላ ላይ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን ( ኢጋድ) ጉባዔ ላይ የተገኙት መልዕክተኞች የሱዳን ተፋላሚ ወገኖችም በአስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲያደርጉ ያሳሰቡ ሲሆን፣ ሁለቱ ቀውሶች በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና መረጋጋት ላይ አደጋ መደቀናቸውን ተናግረዋል።

በአሶሽየትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG