በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን ወይም ትረምፕ ከፕሬዚደንታዊ ምርጫው ቀን በፊት ከውድድሩ ቢወጡ ምን ይደረጋል?


ባይደን ወይም ትረምፕ ከፕሬዚደንታዊ ምርጫው ቀን በፊት ከውድድሩ ቢወጡ ምን ይደረጋል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:18 0:00

ፕሬዚደንት ጆ ባይደን እና የቀድሞው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ በሕዳር ወር በሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ሊጋጠሙ እያመሩ ይመስላል፡፡ የሆነ ሆኖ የቀድሞው ፕሬዚደንት ያሉባቸው የወንጀል ክስ ችግሮች እንዲሁም የሁለቱም ዕጩ ተፎካካሪዎች ዕድሜ ጉዳይ አነጋጋሪነቱ ቀጥሏል፡፡

የአሜሪካ ድምጽ የኋይት ሐውስ ቢሮ ዋና ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ከሁለቱ ተፎካካሪዎች አንደኛው ከውድድሩ ቢወጡ ቀጣዩ ዕርምጃ ምን እንደሚሆን ቀጥሎ በሚቀርበው ዘገባዋ ተመልክታዋለች፡፡ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG