በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ሰብአዊ ቀውስ በአውሮፓ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ግጭቶች ሳቢያ ትኩረት እያጣ መሆኑ ተነገረ


የአፍሪካ ሰብአዊ ቀውስ በአውሮፓ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ግጭቶች ሳቢያ ትኩረት እያጣ መሆኑ ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:01 0:00

ዓለም አቀፉ የረድኤት ድርጅት ኬር ኢንተርናሽናል ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርት እንዳለከተው፣ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ትኩረት ፊቱን በአውሮፓ እና በመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄዱ ወዳሉ ግጭቶች ባዞረበት አፍሪካ ውስጥ ያሉ ቀውሶች ባወጣው አዲስ ትኩረት እያገኙ አይደለም ይላል።

ኬር አክሎም 10 የአፍሪካ ሀገራት በረሃብ፣ በአመጽ እና በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ብርቱ የሰብአዊ ፈተናዎች እየተጋፈጡ ቢሆንም እነኚህ ችግሮች እያገኙ ያሉት የዜና ሽፋን ግን እጅግ አነስተኛ መሆኑን አመልክቷል።

መሐመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ያጠናቀረውን ዘገባ አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG