በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል ከራሞት


የአማራ ክልል ከራሞት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:45 0:00

ከባህር ዳር ከተማ በ42 ኪ.ሜትር ርቀት በምትገኘው አዴት ከተማ ባለፈው ማክሰኞ የነበረውን ግጭት ተከትሎ እስካሁን በከተማው ምንም እንቅስቃሴ እንዳልተጀመረ ነዋሪዎች ገለፁ።

በሳምንቱ መጀመሪያ ግጭት ተቀስቅሶበት የነበረው ምዕራብ ጎጃም ዞን ስር የሚገኘውና ከአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህር ዳር በ42 ኪ. ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው የአዴት ከተማ ዛሬ ምንም አይነት እንቅስቃሴ አለመኖሩን ነዋሪዎች ተናገሩ።

ነዋሪዎቹ ባነሱት ቅሬታ ላይ፣ ከክልል እና ከአካባቢው ባለሥልጣናት ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም

በአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢዎች የተሰናዳውን ዘገባ አስማማው አየነው በድምፅ አንብቦታል።

XS
SM
MD
LG