በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጤና ተቋማት የሚወልዱ እናቶች ቁጥር መቀነሱን ትግራይ ክልል አስታወቀ


በጤና ተቋማት የሚወልዱ እናቶች ቁጥር መቀነሱን ትግራይ ክልል አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:03 0:00

ትግራይ ክልልን መነሻ ካደረገው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በኋላ፣ በትግራይ ክልል ጤና ተቋማት የሚወልዱ እናቶች ቁጥር መቀነሱን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ። ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በወሊድ ምክኒያት ሁለት እናቶች ሕይወታቸው ማለፉንም ቢሮው ጨምሮ ገልጿል።

በአገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀውና ትግራይ ክልል በተጀመረው "የጤናማ እናት ወር" ንቅናቄ ላይ የተገኙት

የጤና ሚኒስትር ሊያ ታደሰ በበኩላቸው፤ በክልሉ አገልግሎታቸው ተስተጓጉሎ የነበሩ የጤና ተቋማትን ወደ ሥራ ለማስገባት ድጋፍ እየተደረገ መኾኑን ገልፀዋል።

አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የሰጡ እናቶች በበኩላቸው፤ በጤና ተቋማት ለእናቶች የሚሰጡ አገልግሎቶች መሻሻል እንደሚገባቸው ጠቁመዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

XS
SM
MD
LG