በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ አበባና ሲቪል ሰርቪሷ


አዲስ አበባና ሲቪል ሰርቪሷ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:24 0:00

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጃው ላሉ ሠራተኞቹ የሰጠው የምዘና ሂደት “ችግሮች ነበሩበት” ብለው እንደሚያምኑና ፈተናውና የታረመበት መንገድም በገለልተኛ አካል እንዲታይ መጠየቃቸውን አንድ ተፈታኝ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

“ፈተናው የታረመው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በምሥጢር ነው” ሲል የክልሉ አስተዳደር ቪኦኤ ላቀረበለት ጥያቄ መልስ ሰጥቷል።

“መንግሥት ከምዘናው በፊት በሲቪል ሰርቪሱ ዙርያ አስቀድሞ ሊሠራቸው የሚገቡ ጉዳዮች መኖር ነበረባቸው” የሚል ሃሳብ እንዳላቸው የህዝብ አስተዳደርና ልማት አመራር ባለሙያ ሃሣባቸውን አካፍለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

XS
SM
MD
LG