በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ኢኮኖሚያዊ ተፅኖ እንዳሳደረባቸው ነዋሪዎች ተናገሩ


የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ኢኮኖሚያዊ ተፅኖ እንዳሳደረባቸው ነዋሪዎች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:34 0:00

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ኢኮኖሚያዊ ተፅኖ እንዳሳደረባቸው ነዋሪዎች ተናገሩ

በአማራ ክልል ለስድስት ወራት እንዲቆይ የታወጀውና ሊጠናቀቅ ሃያ ቀናት የቀሩት የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተፅኖ እንዳሳደረባቸው የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ተናገሩ።

ክልሉ በዐዋጁ ስር ቢቆይም፣ ግጭትን በማስቆም በኩል የታሰበውን ለውጥ ማምጣት እንዳልተቻለ ነዋሪዎቹ ገልፀዋል። ነዋሪዎቹ በሰነዘሯቸው ቅሬታዎች ላይ ከክልሉም ኾነ ከፌደራል መንግሥት ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም። በሌላ በኩል ኮማንድ ፖስቱና የክልሉ መንግሥት በተለያዩ ከተሞች የሚያደርጓቸውና በአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በሚተላለፉ ውይይቶች ላይ፤ ክልሉ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለሱ ተገልጿል።

በአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢዎች የተሰናዳውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ በድምፅ አንብቦታል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG