በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሺዎች የተሳተፉበት ለ”ጋዛ እንጓዝ” ሰልፍ


በሺዎች የተሳተፉበት ለ”ጋዛ እንጓዝ” ሰልፍ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:48 0:00

የእስራኤል እና የሐማስ ጦርነት ከተጀመረ 100ኛ ቀኑን ይዟል። እለቱን በማሰብ ለጋዛ እንጓዝ ወይም “March for Gaza” የተሰኘ በዓይነቱ የተለየ እና ግዙፍ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሂዷል። ሰልፉ እና ጉዞው የዓለም አቀፍ ተቃውሞዎች አካል ሲሆን፤ በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የተጠየቀበት ነው።

ሳቂብ ዑል ኢዝላም ያደረሰንን ዘገባ ኤደን ገረመው ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

XS
SM
MD
LG