በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሀገር በቀል የጉዞ አቅጣጫ ጠቋሚው ገበታ ማፕስ


ሀገር በቀል የጉዞ አቅጣጫ ጠቋሚው ገበታ ማፕስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:04 0:00

የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሆኑት በምህረትህ ገዛኸኝ እና ጓደኞቹ በትርፍ ጊዜያቸው የሚሰሩት የምግብ ማድረስ ስራ ካጋጠሙት ተግዳሮቶች መካከል መንደሮችን እና ሥፍራዎችን መለየት እንደሆነ ይናገራሉ።

ይሄ ሁኔታም በአሁን ሰዓት በሀገሪቱ ላሉ ትላልቅ የትራንስፖርት አገልግሎት ተቋማት መፍትሄ መሆን የቻለውን ‘ገበታ ማፕትስ’ የተሰኘ የካርታ እና የጉዞ አቅጣጫ ጠቋሚ መተግበሪያ እንዲሰሩ አግዟቸዋል።

ከገበታ ማፕስ አጋር መስራቾች መካከል አንዱ የሆነውን በምህረትህ ገዛኸኝን እና የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ከሆኑ ተቋማት መካከል የአዲካ ታክሲ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚን እንዲሁም የተቋሙን የሥራ ሂደት ዳይሬክተርን አነጋግረናል፡፡

የዚህን ዘገባ ዝርዝር ከተያያዘው ፋይል ያድምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG