በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማህበራዊ ሚዲያዎች ግጭት ለማባባስ መጠቀሚያ ሆነዋል


ማህበራዊ ሚዲያዎች ግጭት ለማባባስ መጠቀሚያ ሆነዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:07 0:00

ፌስቡክ በኢትዮጵያ ለሚፈፀሙ ሰብዓዊ መብት ረገጣዎች አስተዋጽኦ አድርጓል ሲል፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት ከሷል። በተለይ ፌስቡክ መረጃዎች ለማሰራጨት የሚጠቀምበት ቀመር ጓጂ መረጃዎች ጎልተው እንዲወጡ ማድረጉን አመልክቷል። የማህበራዊ ሚዲያ አጥኚዎችም በተለያዩ መድረኮች ላይ የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች እና የጥላቻ ንግግሮች ንፁሃን ዜጎች ላይ ጉዳት እያደረሱ መሆናቸውን አመልክተው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚፈፀሙ ግጭቶች መባባስ ምክንያት መሆናቸውን ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG