በናይጄሪያ የግንባታ ኢንዱስትሪ ዋናዋ ተዋናይ ቻይና መሆኗን፣ አቡጃ የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ያወጣው መረጃ ያመለክታል። የናይጄሪያ ተቋራጭ ሰራተኞች እና መሃንዲሶች በበኩላቸው የቻይና ኩባንያዎች ከትላልቅ ፕሮጀክቶች ገፍትረው እያስወጡን ነው በማለት እያማረሩ ነው፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች