በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የገና በዓል ዝግጅት በአሜሪካ


የገና በዓል ዝግጅት በአሜሪካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:49 0:00

የገና በዓል ዝግጅት በአሜሪካ

ዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን እና ትውልደ ኢትዮጵያ ሰሞኑን በተከታታይ የአውሮፓውያን ገና ( ክሪስመስ) ከተል ብሎም አዲስ ዓመትን አክብረዋል፡፡ አሁን ደግሞ በኢትዮጵያ ዘመን ቀመር መሠረት ነገ ዕሁድ የሚከበረውን የገናን በዓል ለማክበር እየተዘጋጁ ናቸው፡፡

አስማማው አየነው ዛሬ በዋዜማው ስካይላይን በሚባለው የኢትዮጲያዊያን መደብሮች እና ምግብ ቤቶች በብዛት የሚገኙበት የቨርጂኒያ አሌክሳንድሪያ ከተማ አካባቢ ተገኝቶ የበዓሉን ዝግጅት ድባብ ተከታትሏል፡፡

ያነጋገራቸው ገበያተኞች "ህዝባችንን እያሰብን፥ በሀገራችን ሰላም እንዲሰፍን እየጸለይን ገናን ከቤተሰብ ጋር ሰብሰብ ብለን እናከብራለን'" ብለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ።

XS
SM
MD
LG