በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በግጭቱ ምክንያት ለበዓል ወደ ቤተሰብ መጓዝ አልቻልንም” የአማራ ክልል ተወላጆች


"በግጭቱ ምክንያት ለበዓል ወደ ቤተሰብ መጓዝ አልቻልንም” የአማራ ክልል ተወላጆች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:09 0:00

በአማራ ክልል ያለውን የጸጥታ ችግር ተከትሎ የተከሰተው የአንዳንድ መንገዶች መዘጋት፣ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የሚኖሩ የቤተሰብ አባላት በዓልን አንድ ላይ እንዳያከብሩ ማድረጉን በአዲስ አበባ ያነጋገርናቸው የክልሉ ተወላጆች ተናግረዋል ።

2016 ዓም ከገባ ወዲህ ለሁለተኛ ጊዜ በዓልን ከወላጆቻቸው እና ከቤተሰቦቻቸው ተነጥለው ለማክበር መገደዳቸውንም ጠቁመዋል።

የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ ትራንስፖርት ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ብርሃነ ዘሩ በተለይ በጎጃም መስመር አገልግሎት አለመጀመሩን አረጋግጠዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

XS
SM
MD
LG