በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ገና በላሊበላ


ገና በላሊበላ
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

No media source currently available

0:00 5:30 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

ገና በላሊበላ

የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ገና በላሊበላ ከተማ በደማቅ ስነ ስርአት ለማክበር ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አስታወቁ፡፡

ከንቲባው ምእመኑ ከጸጥታ ስጋት ነጻ ሆኖ በዓሉን እንዲያከበር የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን፤ የኢንተርኔት አገልግሎት ፣ የየብስና የአየር ትራንስፖርት አገልግሎቶችም ክፍት መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡

በአካባቢው ካለው የጸጥታ ችግር አንጻር ግን እንደ ቀድሞው በዓሉ በድምቀት ይከበራል ብለው እንደማያምኑ ለአሜሪካ ድምጽ አስተያየታቸውን የሰጡ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG