በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስምምነቱን የተቃወመችው ሶማሊያ አምባሳደሯን ጠራች


ስምምነቱን የተቃወመችው ሶማሊያ አምባሳደሯን ጠራች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:14 0:00

ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የተፈራረመችውን የመግባቢያ ሰነድ ውድቅ ያደረገችው ሶማሊያ በአዲስ አበባ የሚገኙትን አምባሳደሯን ጠርታለች።

በመግባቢያ ሰነዱ ላይ ተቃውሞውን የገለፀው የሶማሊያ መንግሥት ሥምምነቱ “ሉዓላዊነቴን የሚጻረር እና ተቀባይነት የሌለው ነው” ብሏል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት እና የአፍሪካ ሕብረትን ጨምሮ ዓለም አቀፍ ተቋማት፣ የሶማሊያን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ ጫና እንዲያሳድሩም ጥሪ አቅርቧል፡፡

XS
SM
MD
LG