በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

" ጠጅ ቤት " በአሜሪካ

" ጠጅ ቤት " በአሜሪካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:36 0:00

በዘመናት ቅብብል ዛሬ ላይ ከደረሱ የኢትዮጵያውያን ባህላዊ መጠጦች አንዱ ጠጅ ነው። ልዩ የአመራረት ጥበብ እና ግብዓትን የሚጠይቀው ባህላዊ መጠጥ ባህር ተሻግሮ ለትውልደ-ኢትዮጵያኑ እንዲቀርብ ፣ በምዕራባዊያን ዘንድ እንዲለመድ ያለመ አንድ ድርጅት ፣ ከሰሞኑ በሰሜን አሜሪካ የመጀመሪያ መሆኑ የተነገረለት የማር ጠጅ መቅመሻ እልፍኝ " ጠጅ ቤት" ለተጠቃሚዎች ክፍት አድርጓል ። ጠጅ ቤቱን ከሰሞኑ የጎበኘው ሀብታሙ ስዩም ቀጣዩን የምስል ዘገባ ቅኝት አሰናድቷል ።

XS
SM
MD
LG