በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካ ለሚኖሩ ቻይናውያን እንዴት አለፈ?


አሜሪካ ለሚኖሩ ቻይናውያን እንዴት አለፈ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00

ውጥረት የበዛበት የቻይና እና ዩናይትድ ስቴትስ ግንኙነት እና ቻይናዊያን ስደተኞች በአሜሪካ በቤጂንግ እና በዋሺንግተን መካከል ያለው የጂኦ ፖለቲካዊ ውጥረት አይሎ ቢቀጥልም፤ ከቀድሞ በበለጠ ቻይናውያን ተማሪዎች ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መጉረፋቸውን ቀጥለዋል። እየተገባደደ ያለው እ አ አ 2023 በዩናይትድ ስቴትስ ለሚኖሩ ቻይናውያን እንዴት አለፈ? የአሜሪካ ድምጿ ኤሌዛቤት ሊ ቃኝታዋለች ኤደን ገረመው ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG