በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሸዋ ሮቢት ላይ ዓርብና ቅዳሜ ግጭት ነበር - ነዋሪዎች


ሸዋ ሮቢት ላይ ዓርብና ቅዳሜ ግጭት ነበር - ነዋሪዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ አካባቢ ባለፈው ሣምንት መጨረሻ በተካሄደ የተኩስ ልውውጥ ሲቪሎች መገደላቸውን የዐይን እማኝ ነን ያሉ ተናግረዋል።

“በመከላከያ ወታደሮችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ዓርብና ቅዳሜ ተካሄደ ያሉት የተኩስ ልውውጥ ከባድ መሣሪያም የተቀላቀለበት ነበር” ብለዋል እማኞቹ።

ከተማዪቱ ዛሬ የተረጋጋች ቢሆንም ስለ ግጭቱና ተጎድተዋል ስለተባሉ ሰዎች ከባለሥልጣናቱ ለማረጋገጥ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG