በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብቸኝነት ስሜትን እንዴት መቋቋም ይቻላል?


የብቸኝነት ስሜትን እንዴት መቋቋም ይቻላል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:00 0:00

በዓለም አቀፍ ደረጃ፣ የተራዘመ ብቸኝነት የሚያስከትላቸው የጤና እክሎች፣ አሳሳቢ ኾነዋል፡፡ በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ጥናቶች፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ፣ በመጥፎ የብቸኝነት ስሜት የሚጠቁ ሰዎች አኃዝ እንደጨመረ ሲያመላክቱ፣ ጉዳዩም የማኅበረሰብ ጤና ስጋት የኾነበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ከተሜነት፣ ዓለም አቀፍ ወረርሽኞች እና ቴክኖሎጂ፤ ሰዎች የብቸኝነትን ስሜት እንዲያዳብሩ የማድረግ ሚና እንዳላቸው የጤና ባለሞያዎች ይስማማሉ፡፡

የዓለም አቀፉ የጤና ድርጅትም፣ ብቸኝነት የሚያስከትላቸውን የጤና ችግሮች ለመከላከል፣ ተገቢው ዓለም አቀፍ ትኩረት እንዲሰጠው እየሠራ ይገኛል፡፡

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የኑሮ በጤንነንት ሳምንታዊ መሰናዶ ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG