በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትውልደ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ተወላጆች የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ


ትውልደ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ተወላጆች የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:17 0:00

በዋሽንግተንና አካባቢው የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ተወላጆች፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ እያደረሰ ነው፤ ያሉትን ግድያ በመቃወም፣ በአሜሪካ መንግሥት የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ፊት ሰልፍ አድርገዋል፡፡

ሰልፈኞቹ፥ የኦሮሞ ሕዝብ ግድያ እንዲቆም፣ ለሕዝቡ የሰብአዊ ርዳታ እንዲደርስ፣ የታሰሩ የኦሮሞ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ግፊት እንዲያደርግ ጠይቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG